Concept design · የናሙና ድረ-ገጽ · Addis Flower Web Services
DOT & MC Authority · Since 2016

ጭነትዎ በሰዓቱ ይደርሳል።48 STATES. ON TIME. EVERY LOAD.

Dry van, reefer and flatbed out of Seattle. Our own trucks, our own drivers, and a dispatch desk that answers in Amharic at two in the morning.

ሹፌሮች እንፈልጋለን

Drivers wanted

$1,600–2,400

Per week · በሳምንት

  • CDL-A · 6 ወር ልምድ
  • ወደ ቤት በየሳምንቱ · Home weekly
  • ኢንሹራንስ ከ60 ቀን በኋላ
  • አዲስ ፍሬትላይነር
  • ሲዲኤል የለዎትም? እናሠለጥናለን
አሁን ያመልክቱ · Apply now

42

Trucks

መኪኖች

48

States

ግዛቶች

96%

On time

በሰዓቱ

10

Years

ዓመታት

አገልግሎት · Services

ምን እንደምናጓጉዝ።WHAT WE HAUL

Contract and spot freight, coast to coast. Fully insured, $1M liability and $250K cargo.

ደረቅ ጭነት

Dry van

53 ጫማ ተጎታች። ለሱቅ፣ ለፋብሪካና ለመጋዘን ጭነት።

ቀዝቃዛ ጭነት

Refrigerated

ከ-20°F እስከ 70°F። ለምግብ፣ ለመድሃኒትና ለአበባ።

ጠፍጣፋ ተጎታች

Flatbed

ለግንባታ ዕቃ፣ ለብረትና ለከባድ ማሽን። ሰንሰለትና ታርፕ አለን።

ዲስፓች

Dispatch service

የራስዎ መኪና አለዎት? ጭነት እንፈልግልዎታለን። 5% ብቻ።

ሲዲኤል ስልጠና · CDL school

በአራት ሳምንት ሹፌር ይሁኑ።YOUR CDL IN FOUR WEEKS

Taught in Amharic and English by drivers who came up the same road. Pass the test, start the same month.

01

ፈቃድና ምርመራ

የመማሪያ ፈቃድ (CLP)፣ የሐኪም ምርመራና የመድሃኒት ምርመራ። እኛ እናስይዛለን። Permit, DOT physical, drug screen — we book all three for you.

02

የክፍል ትምህርት

አንድ ሳምንት። በአማርኛ ይሰጣል። ደህንነት፣ ሕግና ሰዓት መዝገብ። One week of classroom, taught in Amharic. Safety, regulations, logbook.

03

የመንገድ ልምምድ

ሦስት ሳምንት በእውነተኛ መኪና። ሁለት ተማሪ በአንድ አስተማሪ ብቻ። Three weeks behind the wheel. Two students per instructor, never more.

04

ፈተናና ሥራ

ፈተናውን ሲያልፉ ወዲያውኑ በአባይ ወይም በአጋር ኩባንያ ይቀጠራሉ። Pass and you start — with us or with one of our partner carriers.

ሙሉ ስልጠና · Full program

$4,500

4 ሳምንት · 4 weeks, everything included

$0 አስቀድሞ ክፍያ ከቀጠሩ በኋላ ከደመወዝ ይከፈላል። Financing available — pay from your paycheck once you're driving.
ይመዝገቡ · Enrol today
አድራሻ · Office

ኑና ያነጋግሩን።COME TALK TO US

Office hours · ሰዓት

ሰኞ – ዓርብ Mon–Fri7:00 – 18:00
ቅዳሜ Saturday8:00 – 14:00
ዲስፓች Dispatch24 / 7

Address · አድራሻ

Abay Logistics LLC 9210 East Marginal Way S
Tukwila, WA 98108
Yard and CDL range on site

Call · ደውሉልን

(206) 555-0164

አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ኦሮምኛና እንግሊዝኛ። Driver applications by phone or in person. Bring your CDL and MVR if you have them.