Concept design · የናሙና ድረ-ገጽ · Addis Flower Web Services
ከ1998 ጀምሮ · Since 1998

ከቤት የመጣ ሁሉALL FROM HOME

በርበሬ፣ ሽሮ፣ ጤፍ፣ ቡና፣ ቅቤ — በየሳምንቱ ትኩስ ይመጣል። እንጀራ ደግሞ በየቀኑ ይጋገራል።

በርበሬBerbere
እንጀራFresh daily
ቡናGreen & roasted
ጤፍTeff flour
★ እንጀራ በየቀኑ★ Fresh injera daily★ በጅምላ ይሸጣል★ Wholesale welcome★ አማርኛ · ትግርኛ
ዕቃዎቻችን · The aisles

የሚያስፈልግዎ ሁሉ።EVERYTHING YOU NEED

New shipment every Thursday. If we don't have it, tell us and we'll get it on the next truck.

በርበሬ

Berbere

በባህላዊ መንገድ የተዘጋጀ። ቀላልና ሃይለኛ ሁለቱም አሉ።

$12.99 / 1 lb

ሚጥሚጣ

Mitmita

ለክትፎና ለጥሬ ስጋ። ትኩስና ጥሩ መዓዛ ያለው።

$9.99 / 8 oz

ሽሮ ዱቄት

Shiro powder

የተፈጨ አተር ከነቅመሙ። ሚጥን ሽሮና ነጭ ሽሮ።

$14.99 / 2 lb

ጤፍ ዱቄት

Teff flour

ነጭና ቀይ። ከኢትዮጵያ በቀጥታ የመጣ።

$24.99 / 5 lb

ያልተፈጨ ቡና

Green coffee

ሐረር፣ ይርጋጨፌ፣ ሲዳሞ። በቤትዎ ይቁሉት።

$21.99 / 2 lb

ቅቤ

Niter kibbeh

በቤት የተሠራ የቅመም ቅቤ። ለዶሮ ወጥና ለክትፎ።

$18.99 / 1 lb

ኮረሪማና አዝሙድ

Korerima & black cumin

ሙሉ ቅመማቅመም። ኮረሪማ፣ ጥቁር አዝሙድ፣ ነጭ አዝሙድ።

$7.99 / 4 oz

ጀበናና ምሶብ

Housewares

ጀበና፣ ሲኒ፣ ምሶብ፣ ሙቀጫ። ለስጦታም ይሆናል።

$28 ጀበና · from

በየቀኑ · Every day

እንጀራ በየቀኑ ይጋገራል።BAKED THIS MORNING

ከሌሊቱ አራት ሰዓት ጀምሮ እንጋግራለን። ስለዚህ ሱቅ ስትገቡ አሁንም ይሞቃል። ለሬስቶራንትና ለድግስ በጅምላ እናቀርባለን።

እንጀራ ዋጋ · Injera prices

5 እንጀራ · pack of 5$7
10 እንጀራ · pack of 10$12
20 እንጀራ · pack of 20$22
100+ · wholesaleደውሉ
አድራሻ · Find us

በኤም ኤል ኬ ላይ።ON MLK, SEVEN DAYS

ሰዓት · Hours

ሰኞ – ቅዳሜ Mon–Sat8:00 – 21:00
እሁድ Sunday9:00 – 19:00
በዓል Holidays8:00 – 22:00

አድራሻ · Address

Merkato Market 4501 Martin Luther King Jr Way S
Seattle, WA 98108
Parking lot · EBT accepted

ደውሉ · Call & order

(206) 555-0131

በስልክ አዝዘው መጥተው ይውሰዱ። Call ahead, we'll have it bagged at the counter. Wholesale accounts welcome.